$15.00

“የዚህ መጽሀፍ ይዘት የዓለማችን ታላላቅ ኮርፖሬሽኖችን፣ የሚሊታሪ ተቋማት፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች እንዲሁም በግል ሥራ የተሰማሩ ሰዎች አሠራራቸውን ፍሬያማ ለማድረግ በብዙ ሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ መድበው ሠራተኞቻቸውን የሚያሰለጠኑበት ትምህርት ነው። ስለዚህ ይህች መጽሀፍ ለሚያነባት ሁሉ በየተሰማሩባት ሙያና ሥራ ከድካማቸው አመርቂ መልስ ለማግኘት በግለሰብ ጥንካሬ፣ በቡድን ግንባታ፣ በአመራርና በውሳኔ አሰጣጥ ዙሪያ ያሉትን ስትራቴጂያዊና ዘመናዊ ዕውቀቶችን ለመተዋወቅ በር ከፋች ነች። መጽሀፏን ማንበብ ብቻ ግን በቂ አይደለም። ማጥናትና ከሁሉም በላይ ደግሞ ሥራ ላይ ለማዋል አዘውትሮ መሞከርንም ይጠይቃል።”

አዚዝ መሀመድ (ዶ/ር)
ሲንየር ቴሌኮም ሪሰርች ሳይንቲስት
አልካቴል – ሉሰንት

Screen shot 2014-04-06 at 3.21.29 AM

Description

YeSira Amerar Tibeb Ena Teyayaz Gudayoch (Tadesse Biru Kersmo)

Reviews

There are no reviews yet, would you like to submit yours?