Showing all 11 results
-
የመለስ “ትሩፋቶች” ባለቤት አልባ ከተማ ኤርምያስ ለገሰ
$20.00
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው በቀድሞው ኮሚውኒኬሽን ሚኒስትር ድኤታ የተጻፈው
“የመለስ ‘ትሩፋቶች’ – ባለቤት አልባ ከተማ” የተሰኘው መጽሃፍ በገበያ ላይ ዋለ።Order Now on www.npabooks.com
በአካባቢዎ መጽሃፉን ለመግዛት በሚከተሉ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ…
https://npabooks.com/npa-international-sales-agents/
በጅምላ ለማዘዝ በስልክ ቁጥር (202) 656-3141 በመደወል ማዘዝ ይችላሉ።
944 in stock
-
የስራ አመራር ጥበብ እና ተያያዥ ጉዳዮች በታደሰ ብሩ ኬርስሞ
$15.00
“የዚህ መጽሀፍ ይዘት የዓለማችን ታላላቅ ኮርፖሬሽኖችን፣ የሚሊታሪ ተቋማት፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች እንዲሁም በግል ሥራ የተሰማሩ ሰዎች አሠራራቸውን ፍሬያማ ለማድረግ በብዙ ሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ መድበው ሠራተኞቻቸውን የሚያሰለጠኑበት ትምህርት ነው። ስለዚህ ይህች መጽሀፍ ለሚያነባት ሁሉ በየተሰማሩባት ሙያና ሥራ ከድካማቸው አመርቂ መልስ ለማግኘት በግለሰብ ጥንካሬ፣ በቡድን ግንባታ፣ በአመራርና በውሳኔ አሰጣጥ ዙሪያ ያሉትን ስትራቴጂያዊና ዘመናዊ ዕውቀቶችን ለመተዋወቅ በር ከፋች ነች። መጽሀፏን ማንበብ ብቻ ግን በቂ አይደለም። ማጥናትና ከሁሉም በላይ ደግሞ ሥራ ላይ ለማዋል አዘውትሮ መሞከርንም ይጠይቃል።”
አዚዝ መሀመድ (ዶ/ር)
ሲንየር ቴሌኮም ሪሰርች ሳይንቲስት
አልካቴል – ሉሰንት